ችግኝ

ችግኝ የቴሌቪዥን ፕሮግራም የሥራ ፈጣሪነትን ከፍ ለማድረግ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ኢንቬስትመንት ለማድረግ የተዘጋጀ የቴሌቪዥን ትርዒት ነው፡፡ ከሥራ ፈጣሪዎች ከሚቀርብ ሃሳብ፣ ከእውነተኛ ኢንቨስተሮች ከሚመጡ ግብረ-መልሶችና ከበስተጀርባ ደግሞ በማደግ ላይ ያሉ ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ፈታኝ ሁኔታዎችና አስደሳች ሁኔታዎች በመመልከት ይደሰቱ። ስራ ፈጣሪ ነህ/ሽ?