ኤንጅል ኢንቨስተር መሆንን በተመለከተ ተጨማሪ እውቀት ማግኘት ይፈልጋሉ?

ከፍተኛ የተጣራ ሃብት ያላችሁ ግለሰብ ከሆናችሁ ፣ የተወሰነውን ካፒታልዎቻችሁን እንደ አንድ ኤንጅል ኢንቨስተር የኢትዮጵያን የግል ዘርፍ ለመገንባት እና ስራ ፈጣሪነትን ለማበረታታት ስራ ላይ ያውሉ። 

በደምብ ለማወቅ ይጠይቁን