በችግኝ ላይ ንግድዎን ያስተዋውቁ።

አሁን በአራተኛው ክፍል፣ ችግኝ በኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ተከታይ አለው። የኢትዮጵያ የስራ እድል ፈጠራ እና የኤንጅል ኢንቨስትመንት ሥነ ምህዳር ማስፋፋትን እንዲደግፉ እና ለእርሶም ብራንድ አዎንታዊ አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ እንጋብዞታለን፡፡ ችግኝ አገልግሎትዎ እና/ወይም ምርቶችዎ እውቅና እንዲኖራቸው ለማድረግ ጥሩ መንገድ ያቀርባል።

እባክዎ የችግኝን ስፖንሰር መሆን ወይም ትርኢቱን ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ይህን ቅጽ ይሙሉ።